ሰው አደረከኝ
Sew Aderekegn
2014 · ትራክ 8 · አማርኛ
ምኔን አይተህ ወደድከኝ
ምኔን አይተህ ወደድከኝ
ጌታ ይቅር አልከኝ (፪x)
ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ
ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (፪x)
ቀየርከውና ጸያፍ ታሪኬን
ልጄ ነህ አልከኝ ቸሩ አባቴ
የልጅነት ሥልጣን ሰጥተኸኝ
የእኔ ነህ ብለህ ወራሽ አደረከኝ (፪x)
ኧረ እንዴት (፪x) ኧሬ እንዴት ወደድከኝ
ኧረ እንዴት (፪x) ኧረ እንዴት አየኸኝ (፪x)
ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ
ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (፪x)
ይሄ ነው ብዬ የምቆጥረው
ጽድቅ እንኳን የለኝ ከእኔ ምለው
ጽድቅ ሆነህልኝ ሞትክልኝ ጌታ
ምን ቃላት አለኝ ለአንተስ ውለታ (፪x)
ኧረ እንዴት (፪x) ኧሬ እንዴት ወደድከኝ
ኧረ እንዴት (፪x) ኧረ እንዴት አየኸኝ (፪x)
ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ
ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (፪x)
ምኔን አይተህ ወደድከኝ
ምኔን አይተህ ወደድከኝ
ጌታ ይቅር አልከኝ (፪x)
ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ
ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ