ድንቅ ነው ያረገው
Denq new Yaregew
2014 · ትራክ 1 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ድንቅ ነው ያረገልኝ ጌታ ለእኔ
ድንቅ ነው የሰራልኝ ኢየሱስ ለእኔ
ምን ብዬ ልናገረው
ምን በዬ ልመልሰው
ውለታው እጅግ ብዙ ነው
ምን ብዬ ልናገረው
ምን በዬ ልመልሰው
ውለታው ከአይምሮ በላይ ነው (፪x)
አለኝ ምሥጋና አለኝ ክብር
አለኝ ዕልልታ አለኝ ክብር
ይክበር እግዚአብሔር (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
በለቅሶ ዘርን የዘራሁት (አሃ)
አምላኬ ባየልኝ ብዬ ያልኩትን (አሃ)
የሃዘን ማቄን አወለቀና (አሃ)
ሳቅ ሆነ ቤቴ ጌታ ገባና አሃ ጌታ ገባና (፪x)
ያደረገው (አሃ) እጅግ ብዙ (አሃ)
ለውለታው (አሃ) ምሥጋና አብዙ (አሃ)
የሰራልኝ (አሃ) እጅግ ብዙ (አሃ)
ለውለታው (አሃ) ምሥጋና አብዙ (አሃ)
እንዲህ በሉ (አሃ) አመስግኑ (አሃ)
ዕልል በሉ (አሃ) (፪x)
የደስታ ቀን ነው ዛሬ የምሥጋና የዝማሬ (፬x)
አዝማች · Chorus
ድንቅ ነው ያረገልኝ ጌታ ለእኔ
ድንቅ ነው የሰራልኝ ኢየሱስ ለእኔ
ምን ብዬ ልናገረው
ምን በዬ ልመልሰው
ውለታው እጅግ ብዙ ነው
ምን ብዬ ልናገረው
ምን በዬ ልመልሰው
ውለታው ከአይምሮ በላይ ነው
አለኝ ምሥጋና አለኝ ክብር
አለኝ ዕልልታ አለኝ ክብር
ይክበር እግዚአብሔር (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ለምስኪኑ ሰው ምንጭ አፍልቀሃል
ለደካከመው ሞገስ ሆነሃል
ምድረ በዳውን ያለመለምከው
በቅኔ መዝሙር ስምህን ያክብረው
አሃ ስምህን ያክብረው (፪x)
የደስታ ቀን ነው ዛሬ የምሥጋና የዝማሬ (፬x)
ያደረገው (አሃ) እጅግ ብዙ (አሃ)
ለውለታው (አሃ) ምሥጋና አብዙ (አሃ)
የሰራልኝ (አሃ) እጅግ ብዙ (አሃ)
ለውለታው (አሃ) ምሥጋና አብዙ (አሃ)
እንዲህ በሉ (አሃ) አመስግኑ (አሃ)
ዕልል በሉ (አሃ) (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ