ጽድቁን
Tsedqun
2014 · ትራክ 5 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አምላኬን ልፈልግ በጠዋት በማታ (፪x)
ጽድቁን ብቻ ልራብ መሽቶም እስኪነጋ (፪x)
አምላኬን ልፈልግ በጠዋት በማታ (፪x)
ጽድቁን ብቻ ልራብ መሽቶም እስኪነጋ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ጽድቁን ነው ዛሬም እራቤ
ጽድቁን ነው ነገም ጥማቴ
ጽድቁን ነው ሁሌም/ዛሬም እረሃቤ
የምድሩ ትርፍ ነው ለእኔ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪን ማሰብ
ይሻል አይደለም ወይ ከዚህ ዓለም ነገር
ይሄ ሚስጥር ገብቶኝ የምድሩን ንቄያለሁ
ክብርህን ሳይ ብቻ እኔስ እጠግባለሁ
በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪን ማሰብ
ይሻል አይደለም ወይ ከዚህ ዓለም ነገር
ይሄ ሚስጥር ገብቶኝ የምድሩን ንቄያለሁ
ጽድቁን ብቻ ሳስብ እኔስ እጠግባለሁ
አዝማች · Chorus
አይበልጥም ወይ (፬x) ጌታ አይሻልም ወይ
አይበልጥም ወይ (፬x) ጌታ አይሻልም ወይ
ቁጥር 4 · Verse 4
ስለምድር ሳስብ ለሚያልፈው ስጨነቅ
ዓመታት አለፉ ብዙ ለፋሁ ደከምኩ
አሁን በልጦብኛል የላዩ ተስፋዬ
አይረባኝም አወቅኩ የምድሩን መቆፈሬ (፪x)
አዝማች · Chorus
አይበልጥም ወይ (፬x) ጌታ አይሻልም ወይ
አይበልጥም ወይ (፬x) ጌታ አይሻልም ወይ
ቁጥር 5 · Verse 5
አይበልጥም ወይ (፬x) ጌታ አይሻልም ወይ
አይበልጥም ወይ (፬x) ጌታ አይሻልም ወይ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ