ማን አለኝ ሌላ
Man Alegn Liela
2014 · ትራክ 3 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ዓይኖቼን አንስቼ ወደ አምላኬ ሳይ
እረዳት ፍለጋ ሳይ ወደ ሰማይ
መጣልኝ መጣልኝ ኢየሱስ መጣልኝ
መጣልኝ መጣልኝ ኢየሱስ መጣልኝ
አዝማች · Chorus
ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ
ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ
ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ሃዘን ልቤን ጐድቶት ትካዜ በዝቶ
አለኝ ያልኩት ወዳጅ ከአጠገቤ ጠፍቶ
ቀኑ ሲጨላልም ግራ ተጋብቼ
ኢየሱስ ሲመጣ አየሁት በዓይኖቼ (፪x)
አዝማች · Chorus
ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ
ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ
ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
አይጥልም (፭x) ጌታ
ዘመድ ቢጠፋ ወዳጅ ቢጠፋ
የቅርብም ያሉት ከጐን ቢታጣ
አይተውም (፬x) ጌታ
የቅርብም ያሉት ከጐን ቢታጣ
የልብም ያሉት ከጐን ቢጠፋ
ዓይኖቼን አንስቼ ወደ አምላኬ ሳይ
እረዳት ፍለጋ ሳይ ወደ ሰማይ
መጣልኝ መጣልኝ ኢየሱስ መጣልኝ
መጣልኝ መጣልኝ ኢየሱስ መጣልኝ
አዝማች · Chorus
ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ
ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ
ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ያለፈው ኑሮዬን ደግሜ ላላየው
የፍቅሩ ዘይት ልቤን እያራሰው
ነገዬን ሰጥቼው ለታማኙ ጌታ
እዘምራለሁኝ ባርኮኛል በደስታ (፪x)
አዝማች · Chorus
ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ
ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ
ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ
ማን አለኝ ላለ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ