ኢየሱስ ይበልጣል
Eyesus Yebeltal
2014 · ትራክ 7 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
በዓለም ካለው ይልቅ በእኔ ያለው ይበልጣል
በዓለም ካለው ይልቅ በእኔ ያለው ይበልጣል
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
የደስታ ምንጭ ነህ የማይደፈርስ (፪x)
የማያልቅ ፍቅር ነህ ማይለዋወጥ (፪x)
ዛሬ ታይቶ የማይጠፋ
ዘላቂ ነው ሁሌም ደስታ (፪x)
አይለካም አይለካም (፫x)
አሃሃሃ አይወዳደርም
አሃሃሃ አይመዘን አይለካም
አሃሃሃ ይለያል ከሁሉም
አሃሃሃ ይበልጣል የእኔ ጌታ
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል (፪x)
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
ጌታዬ ይበልጣል
ኢየሱስ ይበልጣል
ጌታዬ ይበልጣል
ቁጥር 2 · Verse 2
እውነተኛ ሰላም በዕንቁ አይለካም (፪x)
እውነተኛ ደስታ በወርቅ አይገዛም (፪x)
በፍቅር ቢሆን በሰላም
በምህረት በትዕግሥት
በደግነት በሕይወት
አይለካም አይለካም (፫x)
አሃሃሃ አይወዳደርም
አሃሃሃ አይመዘን አይለካም
አሃሃሃ ይለያል ከሁሉም
አሃሃሃ ይበልጣል የእኔ ጌታ
አዝማች · Chorus
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል (፪x)
በዓለም ካለው ይልቅ በእኔ ያለው ይበልጣል
በዓለም ካለው ይልቅ በእኔ ያለው ይበልጣል
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ