እግዚአብሔር ትቶልኛል
Egziabhier Tetolegnal
1998 · ትራክ 8 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ብዙ ትቶልኛል
ብዙ ወደዋለሁ
ብዙ እኔን ምሮኛል
ብዙ አከብረዋለሁ
በብዙ ምሥጋና ፊቱ እቀርባለሁ
በብዙ ዝማሬ ጌታን አከብራለሁ
ቁጥር 1 · Verse 1
፩) ገበናን ሰው መግለጽ ይወዳል
ኃጢአትን መቼ ይቅር ይላል
የኔ ወድ ከዚህ ሁሉ ልዩ
ምሮኛል ሰዎች ይህን ስሙ
አዝማች · Chorus
ብዙ ትቶልኛል
ብዙ ወደዋለሁ
ብዙ እኔን ምሮኛል
ብዙ አከብረዋለሁ
በብዙ ምሥጋና ፊቱ እቀርባለሁ
በብዙ ዝማሬ ጌታን አከብራለሁ
ቁጥር 2 · Verse 2
፪) ስንቆም ሞገስ የሚያላብሰን
ጻድቃኖች አድርጐ የቆጠረን
ኢየሱስ ብዙ ትቶልናል
ምህረቱ ዛሬም ያኖረናል
አዝማች · Chorus
ብዙ ትቶልኛል
ብዙ ወደዋለሁ
ብዙ እኔን ምሮኛል
ብዙ አከብረዋለሁ
በብዙ ምሥጋና ፊቱ እቀርባለሁ
በብዙ ዝማሬ ጌታን አከብራለሁ
ቁጥር 3 · Verse 3
፫) ለመውገር ሁሉ ይቸኩላል
ድንጋዩን በእጅ ተሸክሟል
ኢየሱስ የሰው ድካም ያውቃል
ካመድ ላይ ምስኪኑን ያነሳል
አዝማች · Chorus
ብዙ ትቶልኛል
ብዙ ወደዋለሁ
ብዙ እኔን ምሮኛል
ብዙ አከብረዋለሁ
በብዙ ምሥጋና ፊቱ እቀርባለሁ
በብዙ ዝማሬ ጌታን አከብራለሁ
ቁጥር 4 · Verse 4
፬) ውለታው ለእኔ በዝቶብኛል
ነውሬን የሱስ ወስዶልኛል
ውበቴ ድምቀቴ ሽታዬ
ጠረኔ ሆነልኝ ጌታዬ
አዝማች · Chorus
ብዙ ትቶልኛል
ብዙ ወደዋለሁ
ብዙ እኔን ምሮኛል
ብዙ አከብረዋለሁ
በብዙ ምሥጋና ፊቱ እቀርባለሁ
በብዙ ዝማሬ ጌታን አከብራለሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ