እናምልከው
Enamlekew
2009 · ትራክ 7 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እነዚያ ክፉ ቀኖች አለፉ አለፉ
ሊደሰቱ የተከፉ የተገፉ
እነዚያ ክፉ ቀኖች አለፉና አለፉና
ዛሬ በቃን ለዝማሪ ለምሥጋና
አዝማች · Chorus
እናምልከው ሆሆሆ በዝማሬ
የድል ቀን ነው ሆሆሆ ለእኛ ዛሬ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን
ባሕር ተከፈለ ደግሞም ተሻገርን
የነጻነት አዋጅ ከበሮም ይመታ
ከምድር ዳር እስከ ዳር ስሙ ይክበር ጌታ
አዝማች · Chorus
እናምልከው ሆሆሆ በዝማሬ
የድል ቀን ነው ሆሆሆ ለእኛ ዛሬ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ኦሮምኛ
እነዚያ ክፉ ቀኖች አለፉ አለፉ
ሊደሰቱ የተከፉ የተገፉ
እነዚያ ክፉ ቀኖች አለፉና አለፉና
ዛሬ በቃን ለዝማሪ ለምሥጋና
አዝማች · Chorus
እናምልከው ሆሆሆ በዝማሬ
የድል ቀን ነው ሆሆሆ ለእኛ ዛሬ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ