እኔ አልወርድም
Enie Alwerdem
ትራክ 8 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሥራው ታላቅ ነው የተሰጠኝ
በፍፁም መውረድ አይቻለኝ (፪x)
እኔ አልወርድም ፣ እኔ አልወርድም (፪x)
መቼም ከከፍታው ላይ አልነቃነቅም (፪x)
አልነቃነቅም አልነቃነቅም
ከከፍታዬ ላይ በፍፁም አልወርድም (፪x)
ውረጅ ለሚሉኝ እንዴት ብዬ
አይሆንልኝም እንዴት ችዬ
የልቡ ሳይደርስ እንዴት ብዬ
አይሆንልኝም መውረድ ጥዬ (፪x)
አዝማች · Chorus
ጌታን ስላየሁኝ መች ውስጤ ይፈራል
ሁልጊዜ በአምላኬ ልቤ ይበረታል (፪x)
ሁሉን ሳልፈጽመው ሳልጨርሰው
መች ይሆንልኛል ሳልደመድመዉ
በከፍታው ላይ ከፍ ብዬ
አልወርድም ብያለሁ ስላገኘሁ ልኬን (፬x)
እኔ አልወርድም ፣ እኔ አልወርድም (፪x)
መቼም ከከፍታው ላይ አልነቃነቅም (፪x)
አልነቃነቅም አልነቃነቅም
ከከፍታዬ ላይ በፍፁም አልወርድም (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አይቼዋለሁ እኔ አልፈራም
ልቤም በአምላኬ ይበረታል
ሁሉን ሳልፈጽመው ሳልጨርሰው
አይሆንልኝ ሳልደመድመዉ (፪x)
ጌታን ስላየሁኝ መች ውስጤ ይፈራል
ሁልጊዜ በአምላኬ ልቤ ይበረታል (፪x)
ሁሉን ሳልፈጽመው ሳልጨርሰው
መች ይሆንልኛል ሳልደመድመዉ
በከፍታው ላይ ከፍ ብዬ
አልወርድም ብያለሁ ስላገኘሁ ልኬን (፬x)
አዝማች · Chorus
እኔ አልወርድም ፣ እኔ አልወርድም (፪x)
መቼም ከከፍታው ላይ አልነቃነቅም (፪x)
አልነቃነቅም አልነቃነቅም
ከከፍታዬ ላይ በፍፁም አልወርድም (፪x)
እኔ አልወርድም ፣ እኔ አልወርድም (፪x)
መቼም ከከፍታው ላይ አልነቃነቅም (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ