Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ረድኤቴ እግዚአብሔር

Redietie Egziabhier

ትራክ 7 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ረድኤቴ እግዚአብሔር ሆይ

ዛሬም ከእኔ ጋር አለህ ጉዳይ

የጀመርከውን ሳትጨርሰዉ

አታርፍምና ሳትፈጽመዉ (፪x)

ልቤን አሰፋህ ውስጤን አሰፋህ

ዙሪያዬን አሰፋህ አንተ ስትመጣ (፪x)

እጀህ ተዘርግቷል ማን ሊመልሰው

በረከትን ከላይ ሊያዠቅዢቀው (፬x)

ብቻህን ክበር አንተው ንጉሥ

የጌቶቹ ጌታ በክብር ተመላለስ (፪x)

አንተ ማንንም ጌታ የማትረሳ

ሁሉም በጊዜው አንተ የምታነሳ

የተናገርከውን አታዘገየው

እጅ በእጅ ውዲያው ሳታወራርደው (፪x)

ፊትህ አበራ ሞገስህ አበራ

ክብርህ አበራ አንተን ስጣራ (፪x)

ድጆች ተከፈቱ ተነቀለ መዝጊያው

በቃ ተሰበረ የብረት መወርወሪያው (፬x)

ብቻህን ክበር አንተው ንጉሥ

የጌቶቹ ጌታ በኃይል/በክብር ተመላለስ (፪x)

ተመላለስ በኃይልህ

ተመላለስ በክብርህ (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ