ገና ከመጀመሪያው
Gena Kemejemeriyaw
ትራክ 5 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ገና ከመጀመሪያው ከዚያን ቀን ጀምሮ
አሁንም ሊሰራኝ እጅግ አሳምሮ
ፈቀቅ አደረገኝ እኔን ወደ ማዶ
ከፊት ይልቅ ሊያሳየኝ ሊያበራልኝ ወዶ
አዝማች · Chorus
ሁሉ በሁሉ ነው ሁሉን ነገር ያውቃል
አምላኬ ስለእኔ አጅግ ግድ ይለዋል
በፍፁም አይደክም አይታክት ስለእኔ
በአንዳች አንዳልጐድል አይለይ ከእኔ
ቁጥር 2 · Verse 2
ድካሜን አይወድም ክብሬን ይናፍቃል
ሁሉን ስለሰጠኝ ሊያየኝ ይፈልጋል
ካሰበልኝ በታች እንደኖር አይፈቅድም
እርሱን ደስ የሚለው ያይልኝን ስፈጸም ነው
አዝማች · Chorus
ሁሉ በሁሉ ነው ሁሉን ነገር ያውቃል
አምላኬ ስለእኔ አጅግ ግድ ይለዋል
በፍፁም አይደክም አይታክት ስለእኔ
በአንዳች አንዳልጐድል አይለይ ከእኔ
ቁጥር 3 · Verse 3
እንደ ንጋት ብርሃን ክብሩ እይጨመረ
ከክብር ወደ ክብሩ እያሸጋገረ
በከፍታዎቹ ላይ እንድራመድ
ዘወትር ይመራኛል ከፍ ከፍ እንድልለት
አዝማች · Chorus
ሁሉ በሁሉ ነው ሁሉን ነገር ያውቃል
አምላኬ ስለእኔ አጅግ ግድ ይለዋል
በፍፁም አይደክም አይታክት ስለእኔ
በአንዳች አንዳልጐድል አይለይ ከእኔ
ቁጥር 4 · Verse 4
ጌታዬ ነዉ (ጌታዬ) አምላኬ ነዉ
ጌታዬ ነዉ (ጌታዬ) አምላኬ ነዉ (አምላኬ ነው)
ለእኔ የሚራራዉ እኔን የሚረዳዉ (፪x)
እርሱ ብቻ ነው
ለእኔ የሚራራዉ እኔን የሚረዳዉ (፪x)
እርሱ ብቻ ነው
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ