Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እኔን አልረሳኝም

Enien Alresagnem

2006 · ትራክ 1 · 4:29 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ይህ እግዚአብሔር በእውነትም

የተናገርውን ይፈጽማል (፪x)

ማንን ይረሳል ጌታ ማንን ይረሳል

ማንን ይረሳል ኢየሱስ ማንን ይረሳል

እኔን አልረሳኝም ጌታዬ አስቦኛል

እንደተናተረው በእርግጥ አርጐልኛል (፪x)

ጠላቴ አሳዶ አድክሞኝ ሊይዘኝ

ሰይፍ ሲምዝብኝ ጨክኖ ሊያጠፋኝ

ንፋሱን አንፍሶ ባሕሩን ከደነው

በኃይለኛው ክንዱ ጠላቴን በተነው

ማንን ይረሳል ጌታ ማንን ይረሳል

ማንን ይረሳል ኢየሱስ ማንን ይረሳል

እኔን አልረሳኝም ጌታዬ አስቦኛል

እንደተናተረው በእርግጥ አርጐልኛል (፪x)

ተስፋ ትቆርጦበት መቃብር ተዘግቶ

የወዳጆቹም ልብ በሃዘን ተሞልቶ

በተዓምር ይናል ብሎ ተናገረ

በአላዛር ትንሳኤ ሥሙን አከበረ

ማንን ይረሳል ጌታ ማንን ይረሳል

ማንን ይረሳል ኢየሱስ ማንን ይረሳል

እኔን አልረሳኝም ጌታዬ አስቦኛል

እንደተናተረው በእርግጥ አርጐልኛል (፪x)

አቤት እግዚአብሔር እንደምን ድንቅ ነህ

ዛሬም በእኔ ሕይወት ቃልህን ጠብቀህ

የፍቅርህ ዓይንህ አርፎ በድካሜ ላይ

በፀጋህ በርትቼ ቆሜ የለም ዎይ

ማንን ይረሳል ጌታ ማንን ይረሳል

ማንን ይረሳል ኢየሱስ ማንን ይረሳል

እኔን አልረሳኝም ጌታዬ አስቦኛል

እንደተናተረው በእርግጥ አርጐልኛል (፪x)

ይህ እግዚአብሔር በእውነትም

የተናገርውን ይፈጽማል (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ