እስክትለውጠን
Esketeleweten
2010 · ትራክ 7 · 6:02 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የዘላለም አምላክ የሕይወት ቤዛ
አንተን ፈልገን መጥተናልና
ሕይወት እስከ ጥፉ ዛሬ የሰጠን
በቅዱስ መንፈስህ አንተ ሙላን
አዝማች · Chorus
እንጠብቅሀለን በውሃው ላይ
እንይዘዋለን ይልብስህን ዘርፍ
ቁጥር 2 · Verse 2
እስክትለውጠን (፫x) እስክትባርከን (፫x)
አንተን እንይዛለን አንተን እንሻለን
ጽዮንን ከወደድክ ከመረጥካት
የክብርህ ማደሪያ ካደረካት
ወደ ዕረፍት ዛሬ እስክትገባ
የሁአለኛው ዝናብ እስኪመጣ
አዝማች · Chorus
እንጠብቅሀለን በውሃው ላይ
እንይዘዋለን ይልብስህን ዘርፍ
ቁጥር 3 · Verse 3
እስክትባርከን (፫x) እስክትለውጠን (፫x)
እስክትባርከን (፫x) እስክትለውጠን (፫x)
አንተን እንይዛለን (፪x)
(አንተን) አንተን እንይዛለን
(ሃሌሉያ)
አንተን የሚያከብር ልሁን መስዋዕትህ (፪x)
መሰውያው ይታደስ ልቀደስህ (፪x)
አንተን የሚያከብር ልሁን መስዋዕትህ (፪x)
መንፈሴ ይታደስ ልቀደስህ ልቀደስህ (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ