ግሩሙ ኢየሱስ
Girumu Eyesus
2010 · ትራክ 8 · 4:31 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እኔ ወደ አንተ ሳልመጣ
ገና ኃጢአተኛ ሳለሁ
ፍቅርህ ለእኔ ተገለጠ
በፀጋህ ድኛለሁ
አዝማች · Chorus
ግሩሙ ኢየሱስ መድኃኒቴ
ቁጥር 2 · Verse 2
ግሩሙ ኢየሱስ ይገርመኛል
ግሩሙ ኢየሱስ ከጥፋቴ
ግሩሙ ኢየሱስ አድኖኛል
(ይገርመኛል ኢየሱስ.....ለኔ ያለው ፍቅር.....ሃሌሉያ)
አንተ ለነፍሴ መቸገር አልነበረብህም
ግን አምላኬ በኔ ፍቅር
ነፍሴን ችላ አላልካትም
አዝማች · Chorus
ፈቃዱ ኢየሱስ የኔ ጌታ
ቁጥር 3 · Verse 3
ፈቃዱ ኢየሱስ አፍቅሮኛል
ፈቃዱ ኢየሱስ የኔ አለኝታ
ፈቃዱ ኢየሱስ ለውጦኛል
(ነፍሴ ወደደችህ.....ግሩሙ ኢየሱስ
ነፍሴ ወደደችህ.....ሃሌሉያ(፪x))
የሰማይን ዕርዝመት ያወቅህ የመረመርከው
የምድርን ሚስጥር የያዝክ
እኔን የፈጠርከው
አዝማች · Chorus
ታጋሹ ኢየሱስ ቻዩ ጌታ
ቁጥር 4 · Verse 4
ታጋሹ ኢየሱስ ታግሶኛል
ታጋሹ ኢየሱስ ብበድልም
ታጋሹ ኢየሱስ አንጽቶኛል
(ይገርመኛል ኢየሱስ.....ለኔ ያለው ፍቅር.....ሃሌሉያ)
ግሩሙ ኢየሱስ መድኃኒቴ
ግሩሙ ኢየሱስ ይገርመኛል
ግሩሙ ኢየሱስ ከክፋቴ
ግሩሙ ኢየሱስ አድኖኛል
ፈቃዱ ኢየሱስ የእኔ ጌታ
ፈቃዱ ኢየሱስ አፍቅሮኛል
ፈቃዱ ኢየሱስ የእኔ አለኝታ
ፈቃዱ ኢየሱስ ለውጦኛል
ታጋሹ ኢየሱስ ቻዩ ጌታ
ታጋሹ ኢየሱስ ታግሶኛል
ታጋሹ ኢየሱስ ብበድልም
ታጋሹ ኢየሱስ አንጽቶኛል
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ