Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ገመድ ባማረ ስፍራ

Gemed Bamare Sefra

2010 · ትራክ 1 · 3:23 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ገመድ ባማረ ስፍራ ወድቃልኝ ዕርስቴም ተዋበችልኝ

የሀዘን ዘመኔ ተረሳ በሰማይ ደስታ ተሞላ

እድል ፋንታ ስለሆነኝ

በሕይወት ጎዳና ላይ እግሮቼን አጸናሁ

ምሥጋና አምልኮ ውዳሴ ለንጉሡ

በሰማይ ሰማያት መላዕክት ይዘምሩ

የዘላለም ደጃጆችም ለአምላካችን ይከፈቱ

እኛም እንበል ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

I’ve got so much to be thankful for

All of the things you’ve done for me

The goodness you’ve poured into my life

All of the things you’ve done for me

You have made me glad (2x)

And I will sing for joy

And I will shout for you

And it is all because of you

You have done turned my mourning into dancing now

And it’s all because of you

I’ve got joy, I’ve got peace so much to rejoice over

Lifting off, bring a praise to you to you

ምሥጋና አምልኮ ውዳሴ ለንጉሡ

በሰማይ ሰማያት መላእክት ይዘምሩ

የዘላለም ደጃጆችም ለአምላካችን ይከፈቱ

እኛም እንበል ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

ክበርልን ኢየሱስ የጽድቅ ንጉሥ

ገመድ ባማረ ስፍራ ላይ ወድቃልኝ

እርስቴም ተዋበችልኝ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ