እየሱስ ነው
Eyesus New
ትራክ 11 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
መነሻዬ መስቀሉ ነው መስቀሉ
ዋጋ ከፍሎ እኔን ያዳነኝ እየሱስ ነው
አምልኮዬን አላሳንሰውም
ምስጋናዬን አላሳንሰውም
ዝማሬዬን አላሳንሰውም
እልልታዬን አላሳንሰውም
እየሱስ ነው ያከበረኝ ሰው ያረገኝ/2
እየሱስ ነው ያነሳኝ ሰው ያረገኝ
እየሱስ ነው ያከበረኝ ሰው ያረገኝ
አዝማች · Chorus
አሃ ኤሎሂ ኤሎሂ አሃ ላማሳበቅተኒ
አሃ ብለህ የተጨነከው ለኔ አይደለም ወይ
አሃ በፈጠርከው ፍጡር አሃ ጎንህ የተወጋ
አሃ ለካ አስበህ ነው ዛሬ የኔን ደስታ
ለጌታ ምስጋና ሞትን ሽሯልና/2
ቁጥር 2 · Verse 2
መነሻዬ መስቀሉ ነው መስቀሉ
ዋጋ ከፍሎ እኔን ያዳነኝ እየሱስ ነው
አምልኮዬን አላሳንሰውም
ምስጋናዬን አላሳንሰውም
ዝማሬዬን አላሳንሰውም
እልልታዬን አላሳንሰውም
እየሱስ ነው ያከበረኝ ሰው ያረገኝ/2
እየሱስ ነው ያነሳኝ ሰው ያረገኝ
እየሱስ ነው ያከበረኝ ሰው ያረገኝ
አዝማች · Chorus
አሃ የሚገባኝ አይደል አሃ አሁን ምኖረው
አሃ የጌታ ምህረት ለኔ ገኖ ነው
አሃ ከሆንኩለት በላይ አሃ ደሞ እንድሆንለት
አሃ ያስገድደኝ የል ወይ የመጣሁት መንገድ
ውለታው ብዙ ነው/4
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ