ቀኑን ለሰራው
Kenun Le Seraw
ትራክ 5 · 4:28 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር የሰራት ይቺ ናትና ቀን ይቺ ናትና
ሃሰትንም ላርድግ ደሞ ላመስግነው ፈቅዶልኛልና
ላመስግነው ላወድሰው
በሰራው ስራ እርሱን ላደናንቀው/2
ማለዳ ምህረቱ አዲስ ነው
ፍቅሩ አያልቅም ጥልቅ ነው
ፈቃዱ ከሆነ ዛሬን ማየቴ
ሲመሰገን ይዋል መድሃኒቴ
አዝማች · Chorus
ቀኑ ለሰራው ምስጋና አበዛለሁ
ቀኑ ለሰራው አምልኮ አበዛለሁ
ቀኑ ለሰራው ዝማሬ አበዛለሁ
ቀኑ ለሰራው ውዳሴ አበዛለሁ
ቁጥር 2 · Verse 2
ነፍሴም አጥንቴም ደም ስሬም መላው አካላቴ ሁሉ
ዛሬን በማየታቸው እጅግ በጣም ተገረሙ
ቀኑን ለሰራው ምስጋና አለን አሉ
ቀኑን ለሰራው አምልኮ አለን አሉ
ቀኑን ለሰራው ዝማሬ አለን አሉ
ቀኑን ለሰራው ውዳሴ አለን አሉ
ያልጥፋነው ከእግዚአብሔር ምህረቱ የተናሳ ነው
ርህራሄው አያልቅም በጎነቱም እጅግ ብዙ ነው
በየቀኑ በየለቱ አልጎደለም መልካምነቱ
ያመስግነው እንደኔ ያየ ይቺን ቀን በቸርነቱ
ቁጥር 3 · Verse 3
ላመስግነው ላወድሰው
በሰራው ስራ እርሱን ላደናንቀው/2
አዝማች · Chorus
ቀኑ ለሰራው ምስጋና አበዛለሁ
ቀኑ ለሰራው አምልኮ አበዛለሁ
ቀኑ ለሰራው ዝማሬ አበዛለሁ
ቀኑ ለሰራው ውዳሴ አበዛለሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ