የማይቀር ነው
Yemayker New
5:11 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ዛሬም ይነካኛል እጁ/3 ይዳስሰኛል
ዛሬም ይነካኛል እጁ/3 ይዳስሰኛል
አልተውም አልተውም መፈለጌን መናፈቄን መጠማቴን
ህልውናህ ይውረሰው እኔነቴን አገልግሎቴን ህይወቴን/2
ይላንተ እኔ ምንም ስለማልችል
ደጅህን ልጥናው ዘንበል እስከምትል
አዝማች · Chorus
መንፈስ ቅዱስ ጩኸት አለ ውስጤ
ረሃብ አለ ውስጤ
የመንፈስህ ሃይል እስኪያገኛት ነፍሴን
ጩኸት አለ ውስጤ ረሃብ አለ ውስጤ
የመንፈስህ ሃይል እስኪነካት ነፍሴን
ቁጥር 2 · Verse 2
የማይቀር ነው መነካቴ
እስካላቆምኩኝ ድረስ ማንኳኳቴን/5
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ