ፍቅሩን ቀምሼአለሁ
Feqrun Qemeshalehu
1999 · ትራክ 9 · 4:05 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ፍቅሩን ቀምሻለሁ ምሕረቱን አይቼዋለሁ
ድንቅ ነው በሕይወቴ ያረገዉ መድኃኒቴ
ኦ ኃያል ሥሙን ኢየሱሴን ልባርከው (፪x)
ምሕረቱን አይቻለሁ (፪x) ላመልከው ፈቅጃለሁ
ድንቅ ነው በሕይወቴ (፪x) ያረገው መድኃኒቴ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጉልበቴን አስገዛሁለት አምላኬን ሁሌ ላመልከው
በፍቅሩ ስቦ ማርኮኛል ምሕረቱም ለእኔ ብዙ ነው
ስለዚህ ወደድኩት ለእርሱ ተገዛሁለት (፪x)
አዝማች · Chorus
ፍቅሩን ቀምሻለሁ ምሕረቱን አይቼዋለሁ
ድንቅ ነው በሕይወቴ ያረገዉ መድኃኒቴ
ኦ ኃያል ሥሙን ኢየሱሴን ልባርከው
ምሕረቱን አይቻለሁ (፪x) ላመልከው ፈቅጃለሁ
ድንቅ ነው በሕይወቴ (፪x) ያረገው መድኃኒቴ
ቁጥር 2 · Verse 2
ከእንግዲህ ፍቅሩ ማርኮኛል ሕይወቴን ሰጥቼዋለሁ
ሌላ ማንም አይገዛኝም ለኢየሱስ ተለይቻለሁ
በጣም ደስ ይለኛል የአምላኬ/የጌታዬ ፍቅር ገዝቶኛል (፪x)
አዝማች · Chorus
ፍቅሩን ቀምሻለሁ ምሕረቱን አይቼዋለሁ
ድንቅ ነው በሕይወቴ ያረገዉ መድኃኒቴ
ኦ ኃያል ሥሙን ኢየሱሴን ልባርከው
ምሕረቱን አይቻለሁ (፪x) ላመልከው ፈቅጃለሁ
ድንቅ ነው በሕይወቴ (፪x) ያረገው መድኃኒቴ
ቁጥር 3 · Verse 3
እኔስ ፍቅሩን አይቻለሁ በድካም ቢሆን በብርታት
ኢየሱስ ሁሌም ሕያው ነው ወዳጄ ወረት የለበት
ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብለው ያረካኛል (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ