ሆ ብዬ
Ho Beyie
2010 · 5:38 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ሆ ብዬ ፣ ሆ ብዬ ፣ ሆ ብዬ ፣ በምሥጋናዬ (፫x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ጠላት ይሸበር
ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ እግዚአብሔር ይክበር
ቃል ይዞ ወጥቶ የምን መፍራት ነው
ተራራማውን ሃገር መውረስ ነው
ጠላት ቢፎክር ከልኩ አያልፍም
እኔስ የታየኝ ከፍታው ላይ ነው
ዛሬስ ሙግቴ ከፍታው ላይ ነው (፪x)
አንተን ታምኖ ማን አፍሮ ያውቃል
በጠላቱ ፊት ከፍ ከፍ ብሏል (፮x)
አዝማች · Chorus
ሆ ብዬ ፣ ሆ ብዬ ፣ ሆ ብዬ ፣ በምሥጋናዬ (፫x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ጠላት ይሸበር
ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ እግዚአብሔር ይክበር
ልክ እንደ ካሌብ እንደ እግዚአብሔር ሰው
ውስጤ አልደከመም ዛሬም ትኩስ ነው
ጉልበታም ሰው ነኝ እንደ ድሮዬ
የአባቶቼ አምላክ ሆኖኝ ጋሻዬ
የእስራኤል አምላክ ሆኖኝ ጋሻዬ (፪x)
አንተን ታምኖ ማን አፍሮ ያውቃል
በጠላቱ ፊት ከፍ ከፍ ብሏል (፮x)
አዝማች · Chorus
ሆ ብዬ ፣ ሆ ብዬ ፣ ሆ ብዬ ፣ በምሥጋናዬ
ቁጥር 3 · Verse 3
(ሆ ብዬ ፣ ሆ ብዬ ፣ ሆ ብዬ ፣ በምሥጋናዬ) (፫x)
ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ጠላት ይሸበር
(ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ጠላት ይሸበር)
ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ ሆ ልበል ፣ እግዚአብሔር ይክበር
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ