Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ሰላም ነው

Selam New

2010 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ሰላም ነው ሃገሩ ሰላም ነው መንደሩ

ከእግዚአብሔር ጋራ ተስማምተው ከኖሩ (፪x)

(ሰላም ነው ሰላም)

የሰላም ንጉሥ ከኛ ጋር ነው ጌታ ኢየሱስ

እንቆቅልሽ በዝቶ ጐረቤት ጭንቅ ነው

እኛ ቤት ንጉሡ ስላለ ሰላም ነው (፪x)

እንቆቅልሽ በዝቶ ጐረቤት ጭንቅ ነው

እኛ ቤት ኢየሱስ ስላለ ሰላም ነው (፪x)

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ጭንቀት የለም

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ለቅሶ የለም

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ጭንቀት የለም (፪x)

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ለቅሶ የለም (፪x)

ሰላም ነው (ሰላም) ሰላም ነው (ሰላም) (፪x)

የሰላም አባት (የሰላም አባት)

የሰላም ንጉሥ (የሰላም ንጉሥ)

ከኛ ጋር ነው (ከኛ ጋር ነው)

ጌታ ኢየሱስ (ጌታ ኢየሱስ) (፪x)

ማዕበሉ ወጀቡን ነፋሱ ቢነሳ

እኛስ አንጠፋ ከእርሱ የተነሳ (፪x)

ማዕበሉ ወጀቡን ነፋሱ ቢነሳ

ፈጽሞ እንጠፋም ከእርሱ የተነሳ (፪x)

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ጭንቀት የለም

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ለቅሶ የለም

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ጭንቀት የለም (፪x)

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ለቅሶ የለም (፪x)

የሰላም ንጉሥ ከኛ ጋር ነው ጌታ ኢየሱስ

የምንሰማው ነገር ልብን የሚያርድ ነው

ከሁኔታው በላይ ግን እግዚአብሔር ትልቅ ነው (፪x)

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ጭንቀት የለም

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ለቅሶ የለም

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ጭንቀት የለም (፪x)

ሰላም ነው ሰላም ሰላም ጌታ አለ ለቅሶ የለም (፪x)

ሰላም ነው (ሰላም) ሰላም ነው (ሰላም) (፪x)

የሰላም አባት (የሰላም አባት)

የሰላም ንጉሥ (የሰላም ንጉሥ)

ከኛ ጋር ነው (ከኛ ጋር ነው)

ጌታ ኢየሱስ (ጌታ ኢየሱስ) (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ