ክብራችን አንተ
Kebrachen Ante
2010 · ትራክ 1 · አማርኛ
ክብራችን አንተ ዝርግፍ ጌታችን
ውበታችን ነህ ጌታ አባታችን
በጨለማ ላይ የምታበራ
የንጋት ኮኮብ አንተ ነህና ከፍ በል
የይሁድ አንበሳ ሞተን ገዳይ
የዳዊት ዘር ነህ አንተ እልሻዳይ
ሲኦል ድል ነስተህ ቀንበር ሰባሪ
ዘራችን ይሁን ለአንተ ዘማሪ
ከፍ በል
የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ
የእኔ ደስ ይለኝ
ደስ ደስ አለኝ (፪x)
አይቻለሁ በምድር ላይ
የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥግ የበላይ
ሁሉም ገደብ ለካ አለው
የእኔ ጌታ በቻ አቻ የሌለው
አቻ የሌለው (፫x)
ኢየሱስ ነው
ወደር የሌለው (፫x)
ኢየሱስ ነው
ምድር አልቻለችም አለቃዋን ይዛ
መለሳ አጠፋችው ፈጣሪዋን ታዛ
ዓለምና ሰይጣን መድር ያልቻለው
የእኔ ኢየሱስ በቻ ነው አቻ የሌለው
አቻ የሌው ወደር የሌለው
ኢየሱሴ ብቻ ሞት ያልበገረው
አቻ የሌለው ወደር የሌለው (፫x)
አይቻለሁ በምድር ላይ
የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥግ የበላይ
ሁሉም ገደብ ለካ አለው
የእኔ ጌታ በቻ አቻ የሌለው
አቻ የሌለው (፫x)
ኢየሱስ ነው
ወደር የሌለው (፫x)
ኢየሱስ ነው
እግሩ እንደ ጋለ ናስ ዐይኖቹ ነበልባል ነው
እርሱን ተመልክቶ የሚቆም ሰው ማነው
ስንቱ ጀግና ሞቶ መቃብር ሲቀር
ኢየሱስ ተነስቷል አርጓል በክብር
ንጉሠ ነገሥት ነው ያለ የነበረ
ወድፊትም ይኖራል ገና እየከበረ
እየተከበረ ገና እየከበረ (፪x)
ክብራችን አንተ ዝርግፍ ጌታችን
ውበታችን ነህ ጌታ አባታችን
በጨለማ ላይ የምታበራ
የንጋት ኮኮብ አንተ ነህና ከፍ በል
የይሁድ አንበሳ ሞተን ገዳይ
የዳዊት ዘር ነህ አንተ እልሻዳይ
ሲኦል ድል ነስተህ ቀንበር ሰባሪ
ዘራችን ይሁን ለአንተ ዘማሪ
ከፍ በል
የአንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ
የእኔ ደስ ይለኝ
ደስ ደስ አለኝ (፪x)
አይቻለሁ በምድር ላይ
የእኔ ኢየሱስ ብቻ ጥግ የበላይ
ሁሉም ገደብ ለካ አለው
የእኔ ጌታ በቻ አቻ የሌለው
አቻ የሌለው (፫x)
ኢየሱስ ነው
ወደር የሌለው (፫x)
ኢየሱስ ነው
ለክብሩ ለኃይሉ
ቢዘመር ለስሙ
ቢወራ በምድር አይበቃም ለእግዚአብሔር
ለእግዚአብሔር (፫x ) አለኝ ዘምር
ለእግዚአብሔር (፫x ) አለኝ ዘምር
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ