ለምንድን ነው?
Lemenden New
2011 · ትራክ 7 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ለምንድን ነው የሚከታተለኝ?
ለምንድን ነው ሰይጣን የማይተወኝ?
ለምንድን ነው የሚከታተለኝ?
ለምንድን ነው ሰይጣን የማይረሳኝ?
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ምን አይቶብኛል?
የእግዚአብሔር ዐይን አርፎብኛል
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ተለይቼ አታየዋለሁ
ከሰው መሃል እታየዋለሁ
ገና ከሩቅ እታየዋለሁ
ለየት ብዬ እታየዋለሁ
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ቁጥር 1 · Verse 1
የእኔን መግባት መውጣት መከታተል
ይይቀኑ ስራው ሆኖለታል
ደግሞ ምን ይፈጠር ይሆን ብሎ ይፈራል
የጌታን እርምጃ ማወቅ ተስኖታል (፪x)
አዝማች · Chorus
ለምንድን ነው የሚከታተለኝ?
ለምንድን ነው ሰይጣን የማይተወኝ?
ለምንድን ነው የሚከታተለኝ?
ለምንድን ነው ሰይጣን የማይረሳኝ?
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ምን አይቶብኛል?
የእግዚአብሔር ዐይን አርፎብኛል
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ተለይቼ አታየዋለሁ
ከሰው መሃል እታየዋለሁ
ገና ከሩቅ እታየዋለሁ
ለየት ብዬ እታየዋለሁ
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ቁጥር 2 · Verse 2
በዚህ በዚያ እያለ ሊያስቆመኝ ቢሮጥም
ለእኔ ያጠመደው ወጥመድ አልተሳካለትም
መንግሥቱ ጠበበ የጠላት በየእለቱ
እግሮቼ በስፋት ሲራመዱ
ደግሞ ምን ይፈጠር ይሆን ብሎ ይፈራል
የጌታን እርምጃ ማወቅ ተስኖታል
አዝማች · Chorus
ለምንድን ነው የሚከታተለኝ?
ለምንድን ነው ሰይጣን የማይተወኝ?
ለምንድን ነው የሚከታተለኝ?
ለምንድን ነው ሰይጣን የማይረሳኝ?
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ምን አይቶብኛል?
የእግዚአብሔር ዐይን አርፎብኛል
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ተለይቼ አታየዋለሁ
ከሰው መሃል እታየዋለሁ
ገና ከሩቅ እታየዋለሁ
ለየት ብዬ እታየዋለሁ
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ቁጥር 3 · Verse 3
ምን አይቶብኛል?
የእግዚአብሔር ዐይን አርፎብኛል
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል
ምን አይቶብሻል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብሻል (፫x)
ምን አይቶብሃል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብሃል (፫x)
ምን አይቶብኛል?
የግዚአብሄር ፍቅር አርፎብኛል (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ