ተመስገን ልበልህ
Temesgen Lebeleh
2011 · ትራክ 10 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ተመስገን ተመስገን ልበልህ ጌታ ሆይ
ምን የምሰጥህ አለኝ ከሰጠኀኝ በላይ
ምንም ነገር የለኝም ውለታህን ምሸፍንበት
አቤት ታላቅ ነህ አልኩህ አንተ እውነት (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ሸክሜ ከላዬ ወርዷል እስራቴም ተፈቷል
ልቤ በደስታ ተሞልቷል
ጌታንም ያከብረዋል ይገባዋል
አዝማች · Chorus
ተመስገን ተመስገን ልበልህ ጌታ ሆይ
ምን የምሰጥህ አለኝ ከሰጠኀኝ በላይ
ምንም ነገር የለኝም ውለታህን ምሸፍንበት
አቤት ታላቅ ነህ አልኩህ አንተ እውነት
ቁጥር 2 · Verse 2
ስለጽድቄ አይደለም ስለማንነቴ
እንደስራዬ አይደለም የሰጠኝ አምላኬ
ምህረቱ
አዝማች · Chorus
ተመስገን ተመስገን ልበልህ ጌታ ሆይ
ምን የምሰጥህ አለኝ ከሰጠኀኝ በላይ
ምንም ነገር የለኝም ውለታህን ምሸፍንበት
አቤት ታላቅ ነህ አልኩህ አንተ እውነት
ቁጥር 3 · Verse 3
ምንም ነገር የለኝም ለእርሱ የምሰጠው
ከሰጠኝ አስበልጬ የማበረክተው
ክብር ለእርሱ
አዝማች · Chorus
ተመስገን ተመስገን ልበልህ ጌታ ሆይ
ምን የምሰጥህ አለኝ ከሰጠኀኝ በላይ
ምንም ነገር የለኝም ውለታህን ምሸፍንበት
አቤት ታላቅ ነህ አልኩህ አንተ እውነት (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ