Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ሊመጣ ነው

Limeta New

2011 · ትራክ 9 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

መሃሪ የሆነ አምላክ

ለዘለዓለም ማይተወን

የደህንነት ፀሐይ ያወጣልን

በጽድቅ መንገድ የሚመራን

በጨለማ ላሉ ሚያበራ

ካህናችን ኢየሱስ

ሊመጣ ነው (፫x)

ሊመጣ ነው (፫x)

መቃብር ባዶ ነው ዛሬ

ድንጋዩ ተንከባልሏል

ክርስቶስ ኢየሱስ ተነስቷል

ዛሬም ለዘለዓለም

ጌታ ኢየሱስ ሕያው ነው

በክብር በአባቱ ቀኝ ያለው

ሊመጣ ነው (፫x)

ሊመጣ ነው (፫x)

ድምጻችንን ከፍ አድርገን

ለአዳኛችን እንቀኝ

ማዳኑን እያስታወስን

የአምሎ ቀናችን ነው ዛሬ

ተስፋችንን የምናስብበት

ድል ለነሳው ልንዘምር

ሊመጣ ነው (፫x)

ሊመጣ ነው (፫x)

ሊመጣ ነው (፫x)

ሊመጣ ነው (፫x)

ሊመጣ ነው (፫x)

ሊመጣ ነው (፫x)

ሃሌሉያ (፪x) ኢየሱስ

ሃሌሉእያ (፪x)

ሊመጣ ነው (፫x)

ሊመጣ ነው (፫x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ