በአምላኬ እወራረዳለሁ
Beamlakie Eweraredalehu
2011 · ትራክ 2 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጆሮ እያላችሀው ከማይሰሙ
ዐይን እያላቸው ከማያዩ
አማልክት ጋር አምላኬ አይወዳደርም
እርሱን ማንም አያህልም
አዎ አዎ አዎ (፪x)
አዝማች · Chorus
በማላኬ እወራረዳለሁ በአምላኬ
በአምላኬ እወራረዳለሁ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ናቡከደነጾር ላቆመው የወርቅ ምስል
ምንም ቢሆን አልሰግድም
ከሚነደው እቶን ሊያድነኝ
እንዲችል አውቃለሁ
ባያድነኝም አምነዋለሁ
አዎ አዎ አዎ (፪x)
አዝማች · Chorus
በማላኬ እወራረዳለሁ በአምላኬ
በአምላኬ እወራረዳለሁ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
አምላኬን ማምለክ ፍፁም አልፈራም
በአምበሶች ጉድጓድ ብጣል እንኳን
የሚያድን አምላክ ነው እኔ የማመልከው
ብቻውን ጌታ ነው
አዎ አዎ አዎ (፪x)
አዝማች · Chorus
በማላኬ እወራረዳለሁ በአምላኬ
በአምላኬ እወራረዳለሁ (፮x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ