Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

Selfu Yegziabhier New

2011 · ትራክ 3 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

"ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (፪x)

የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው"

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (፪x)

ያየነውን ኢላማውን አንስትም

የጠላትን ምሽግ እናፈርሳለን

የእግዚአብሔር ወታደሮቹ ነን

እንተጋለን ግራና ቀኝ አንልም (፪x)

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (፪x)

ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ

የጽድቅንም ጥሉን ለብሱቹህ

በሰላም ወንጌል በመዘጋጀት

እግሮቻቹህ ተጫመው ይቁሙ (፪x)

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (፪x)

የእግዚአብሔርን ጦርነት ስንዋጋ

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ