Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ለታረደው በግ

Letaredew Beg

2011 · ትራክ 12 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አሃሃ ምሥጋና (፬x)

በሰማይና በምድር ከምድርም በታች በባሕር

ያሉ ፍጥረታት በአንድነት ማዳኑን ያዩ ያክብሩት

ለታረደው በግ ልክብሩ እስኪ ዘምሩለት እልል በሉ (፪x)

ለይሁድ አንበሳ ልክብሩ ማኅተሙን ፈታ እልል በሉ (፪x)

"ወላይታኛ"

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ