የሕይወቴ ክብር
Yehiwotie Keber
2011 · ትራክ 13 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የሕይወቴ ክብር የመኖሬ ግብ ነህ
ስራመድ ስቀመጥ ሁልጊዜ ማልምህ
ኢየሱሴ እስኪ ልንገርህ የልቤን ካላሳይህ
ከአንተ ውጭ የቱ ክብሬ ነው
ሕይወቴን ልቤን ሚገዛው (፪x)
አዝማች · Chorus
ኧረ ይሄ ሰው ተባረከ ቢባል (፪x)
ምትቆጠርልኝ በረከቴ አንተው ነህ (፬x)
ኧረ ይሄ ሰው አደገ እንኳን ቢባል (፪x)
ምትቆጠርልኝ እድገቴ አንተው ነህ (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
በሩቅ ያሉ ሁሉ ስለእኔ ቢያወሩ
ቅርቤም ያሉ ሁሉ ስለእኔ ቢያወሩ
አቤት ተወራ/ተነገር ኢየሱስዬ
ሰው የሆንኩብህ ነህ ቁም ነገሬ (፪x)
ምንም ታሪክ የለኝ ስለእራሴ
አንተ ግን ተወራ ኢየሱሴ
ብቻህን ድንቅ ታርግ አንተ በእኔ
አዝማች · Chorus
ኧረ ይሄ ሰው ተባረከ ቢባል (፪x)
ምትቆጠርልኝ በረከቴ አንተው ነህ (፬x)
ኧረ ይሄ ሰው አደገ እንኳን ቢባል (፪x)
ምትቆጠርልኝ እድገቴ አንተው ነህ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ