ምህረትህ
Mehereteh
2018 · ትራክ 14 · 5:20 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ
በድል ጨርሼ እቆማለሁ (፪x)
ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ
በድል ጨርሼ እቆማለሁ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
በዓይነ ህሊናዬ ዕሩቅ ተጉⶴ
ራሴን አያለሁ ምርኩዜን ይⶴ
የማይጸጽትን ሕይወትን ኖሬ
የጠራኸኝን አምለክ አክብሬ
ስል ይታያኛል እፎይ ተመስገን
ስለ ረዳኸኝ በቃው ለዚች ቀን
(ስል ይታያኛል እፎይ ተመስገን
ስለ ረዳኸኝ በቃው ለዚች ቀን)
አዝማች · Chorus
ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ
በድል ጨርሼ እቆማለሁ (፪x)
ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ
በድል ጨርሼ እቆማለሁ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አንድ አንዴ እለላሁ ቶሎ አልፎልኝ
የሽምግልናን ዕድሜን ባየሁኝ
ዝም ብዬ አይደለም እንዲህ ማለቴ
የቀኑን ክፋት ነው በማየቴ
የጉብዝናዬን ወራት ያዛቻው
ሳሾፍ ስቀልድ አልለፋቸው
(የጉብዝናዬን ወራት ያዛቸው
ሳሾፍ ስቀልድ አልለፋቸው)
አዝማች · Chorus
ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ
በድል ጨርሼ እቆማለሁ (፪x)
ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ
በድል ጨርሼ እቆማለሁ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
የአንዳንዱን ቀን የሕይወት ቀጠሮ
እሮጦ ማለፍ ቢቻል ወይ በሮ
ይመኛል ልቤ እንዳላያቻው
ባመልጥ ብሰወር ከክፋታቻው
ግን አይቻልም እስካለው በምድር
መሽቶ ሲነጋ ማየቴ አይቀር
ለእኔ አለ እንጂ የአንተ ጥበቃ
ውርደት እያየ ለክብር ሚያበቃ
አዝማች · Chorus
ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ
በድል ጨርሼ እቆማለሁ (፪x)
ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ
በድል ጨርሼ እቆማለሁ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ