የማያቋርጥ ምሥጋና
Yemayaquaret Mesgana
2018 · ትራክ 1 · 4:06 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
የማያቋርጥ ምስጋና የማያቋርጥ ዝማሬ
ይኸዉ መጣሁኝ ጨምሬ [፬X]
ምስጋና ለጌታ [፪X]
እልልታ ለጌታ [፪X]
ቁጥር 1 · Verse 1
ያጓራ ጠላት ያብዛ ቀረርቶ
ከሰራዉ ወጥመድ ማምለጤን አይቶ
ከቶ አላቆምም ማመስገን ማምለክ
ላዳነኝ ጌታ ፊቱ መንበርከክ
ሌባዉ ቀርቶታል በከንቱ ዛቻ
ከሩቅ እያየ መናደድ ብቻ [፬X]
አዝማች · Chorus
የማያቋርጥ ምስጋና የማያቋርጥ ዝማሬ
ይኸዉ መጣሁኝ ጨምሬ [፬X]
ምስጋና ለጌታ [፪X]
እልልታ ለጌታ [፪X]
ቁጥር 2 · Verse 2
ፍጡር ፈርቼ የፈጣሪዬን ምስጋና አላቋርጥም
ለአሁኑ ዓለም ጓግቼ ዕንቁዬን ለአፈር አልሰጥም
በጥቂቱ ሆነ በብዙ የሚያድነዉን ታምኜ
ልበል ምስጋና አምልኮ የማያቋርጥ ዝማሬ [፫X]
ታላቁንና የተፈራዉን
የፍጥረት ሁሉ ጌታ የሆነዉን
አድርጌያለሁኝ በእኔ ላይ ጌታ
አልደነግጥም በሌላዉ ላፍታ
ለእርሱ ኖራለዉ ለእርሱ ሞታለዉ
ሥሙ ጌታዬ እግዚአብሔር ነዉ [፬X]
አዝማች · Chorus
የማያቋርጥ ምስጋና የማያቋርጥ ዝማሬ
ይኸዉ መጣሁኝ ጨምሬ [፬X]
ምስጋና ለጌታ [፪X]
እልልታ ለጌታ [፪X]
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ