መኖር ከአንተ ጋር
Menor Kante Gar
2000 · ትራክ 4 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
መኖር ከአንተ ጋራ ነው እንጂ (፪x)
የማትጠገብ ወዳጅ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
እናገራለሁ እውነት ነው (፪x)
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው (፪x)
ክብርህን አይቼ እንጂ አሃሃ
ፍቅርህን ቀምሼ እንጂ አሃሃ (፪x)
ጌታ ቸር ነው (፪x)
ብዬ ምናገረው መቼ ዝም ብዬ ነው
ጌታ ቸር ነው (፪x)
ብዬ ምናገረው መቼ ዝም ብዬ ነው
አዝማች · Chorus
መኖር ከአንተ ጋራ ነው እንጂ (፪x)
የማትጠገብ ወዳጅ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ኦናገራለሁ እውነት ነው (፪x)
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው (፪x)
የማመልከህ ፈቅጄ አሃሃ
ምከተልህ ውድጄ አሃሃ (፪x)
ፍቅርህ ገብቶኝ ተስማምቶኝ ነው
ጌታ አምላኬ ብዬ ላንተ የምሰግደው
ፍቅርህ ገብቶኝ ተስማምቶኝ ነው
ኢየሱሴ ብዬ ከአንተ የምገዛው
አዝማች · Chorus
መኖር ከአንተ ጋራ ነው እንጂ (፪x)
የማትጠገብ ወዳጅ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
እናገራለሁ እውነት ነው (፪x)
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው (፪x)
አንተን ማወቅ መታደል አሃሃ
ክበር እንጂ ምን ልበል አሃሃ (፪x)
ምርጫዬ ነህ ለዘላለም
የአንተ እንደመሆኔ የሚያኮራኝ የለም
ምርጫዬ ነህ ለዘላለም
የአንተ እንደመሆኔ የሚያኮራኝ የለም
አዝማች · Chorus
መኖር ከአንተ ጋራ ነው እንጂ (፪x)
የማትጠገብ ወዳጅ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
እናገራለሁ እውነት ነው (፪x)
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው
አምላኬ እንዳንተ ማን ነው (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ