መዳኔ ሲገርመኝ
Medanie Sigermegne
2000 · ትራክ 6 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
መዳኔ ሲገርመኝ አይኔ መከፈቱ
ደግሞ ታምራትህ በዛ በየእለቱ (፪x)
አንተን አመስግኜ ማቋረጥ አልችልም
ውስጤ የገባው ፍቅርህ ዝም አያሰኘኝም
ዝም አያሰኘኝም (፪x)
አዝማች · Chorus
ዓይኖቼንም እያበራህ ጉልበቴንም እያጸናህ
ወደ ፊት እያራመድከኝ በድል ላይ ድልን ሰጠኅኝ
በእውነት አንተ ጌታ ነህ ምስጋናዬም ይድረስህ
በእውነት አንተ ንጉስ ነህ አምልኮዬም ይድረስህ
ቁጥር 2 · Verse 2
በእውነት አንተ ጌታ ነህ ምስጋናዬም ይድረስህ
በእውነት አንተ ንጉስ ነህ አምልኮዬም ይድረስህ (፪x)
መዘመር ለአንተ ነው ማምለክም አንተን
ድንቅን እየሰራህ ለምታኖረን (፪x)
እንዲያው ክበር እንጂ ሌላ ምን ይባላል
ጌታ ያንተ ፍቅር ክመታወቅ ያልፋል
ክመታወቅ ያልፋል (፪x)
አዝማች · Chorus
ዓይኖቼንም እያበራህ ጉልበቴንም እያጸናህ
ወደ ፊት እያራመድከኝ በድል ላይ ድልን ሰጠኅኝ
በእውነት አንተ ጌታ ነህ ምስጋናዬም ይድረስህ
በእውነት አንተ ንጉስ ነህ አምልኮዬም ይድረስህ
ቁጥር 3 · Verse 3
በእውነት አንተ ጌታ ነህ ምስጋናዬም ይድረስህ
በእውነት አንተ ንጉስ ነህ አምልኮዬም ይድረስህ (፪x)
አንተው በሰጠህኝ በዚች አንደበቴ
እባርክሃለሁ ክበር መድኃኒቴ (፪x)
ከልብ የፈለቀ የምስጋና ዜማ
ይሄው አምጥቻለሁ በፊትህ ላሰማ
በፊትህ ላሰማ (፪x)
አዝማች · Chorus
ዓይኖቼንም እያበራህ ጉልበቴንም እያጸናህ
ወደ ፊት እያራመድከኝ በድል ላይ ድልን ሰጠኅኝ
በእውነት አንተ ጌታ ነህ ምስጋናዬም ይድረስህ
በእውነት አንተ ንጉስ ነህ አምልኮዬም ይድረስህ
ቁጥር 4 · Verse 4
በእውነት አንተ ጌታ ነህ ምስጋናዬም ይድረስህ
በእውነት አንተ ንጉስ ነህ አምልኮዬም ይድረስህ (፪x)
መዳኔ ሲገርመኝ አይኔ መከፈቱ
ደግሞ ታምራትህ በዛ በየእለቱ (፪x)
አንተን አመስግኜ ማቋረጥ አልችልም
ውስጤ የገባው ፍቅርህ ዝም አያሰኘኝም (፪x)
መዘመር ለአንተ ነው ማምለክም አንተን
ድንቅን እየሰራህ ለምታኖረን (፪x)
እንዲያው ክበር እንጂ ሌላ ምን ይባላል
ጌታ ያንተ ፍቅር ክመታወቅ ያልፋል (፪x)
አዝማች · Chorus
ዓይኖቼንም እያበራህ ጉልበቴንም እያጸናህ
ወደ ፊት እያራመድከኝ በድል ላይ ድልን ሰጠኅኝ
በእውነት አንተ ጌታ ነህ ምስጋናዬም ይድረስህ
በእውነት አንተ ንጉስ ነህ አምልኮዬም ይድረስህ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ