ልነሳና እስቲ ልቀኝ
Lenesana Esti Leqegn
2000 · ትራክ 9 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ተናግሬም አልጨርሰው ጌታ ለእኔ ያደረገው (፪x)
ልነሳና እስኪ ልቀኝ ለእርሱ ሚሆን ቋንቋ ቢገኝ (፪x)
ዝም ልል አልችልም
ፍቅርህ ዝም አያሰኝም
ቁጥር 1 · Verse 1
ጥበቃህና ምሕረትህ ከአይምሮ በላይ ነው
መውደድህ (፪x)
ለመጠሩት ሁሉ ባለ ጠጋ
ከወንድም አብልጦ የሚጠጋ
ከማንስ ጋር ከቶ ይወዳደራል
ከአእላፋት ይልቅ እርሱ/ጌታ ይበልጣል (፪x)
አዝማች · Chorus
ተናግሬም አልጨርሰው ጌታ ለእኔ ያደረገው (፪x)
ልነሳና እስኪ ልቀኝ ለእርሱ ሚሆን ቋንቋ ቢገኝ (፪x)
ዝም ልል አልችልም
ፍቅርህ ዝም አያሰኝም
ቁጥር 2 · Verse 2
ጥበቃህና ምሕረትህ ከአይምሮ በላይ ነው
መውደድህ (፪x)
ከቤቱ በረከት የሚያጠግበን
የዘላለም አባት የማይተወን
ጎልማስነታችን ደስ የምያሰኛት
ውዱ የእኛ ጌታ የእኛ መድሃኒት (፪x)
አዝማች · Chorus
ተናግሬም አልጨርሰው ጌታ ለእኔ ያደረገው (፪x)
ልነሳና እስኪ ልቀኝ ለእርሱ ሚሆን ቋንቋ ቢገኝ (፪x)
ዝም ልል አልችልም
ፍቅርህ ዝም አያሰኝም
ቁጥር 3 · Verse 3
ጥበቃህ ምሕረትህ ከአይምሮ በላይ ነው
መውደድህ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ