ቅድስና
Qedesena
2004 · ትራክ 11 · 5:01 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሰው ሳይል ቀደስ በዓይኖቼ አማትሬ
እግዚአብሔር ያውቃል የድብቅ ነገሬን
እኔ ግን ከቃሉ አወቅሁ አንድ ነገር
አዝማች · Chorus
ቅድስና አሃሃ እግዚአብሔር
መቀደሴ ኤሄሄ ኢየሱሴ
ቁጥር 2 · Verse 2
ጉዳና አይደል ኑሮ ይሁን ከዚያ ጀርባ
የእልፍኝ ነገሬን የሚያይ አለና
እንዲህ ከሆነ ኑሮ ይቅር ለዘለዓለም
አልተጠራሁኝም ልመስል ይህን ዓለም
አዝማች · Chorus
ቅድስና አሃሃ እግዚአብሔር
መቀደሴ ኤሄሄ ኢየሱሴ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
አባቴን/ኢየሱስ እንዲህ ስል እለምንሃለሁ
ፍለጋን መሻቴን ይህን አድርጌያለሁ (፪x)
ከብረህ (፫x) ታይ በእኔ ላይ ከሁሉም በላይ
ነግሠህ (፫x) ታይ በእኔ ላይ ፍጥረት ሁሉ እስኪያይ
ማነው እራሱን ለእግዚአብሔር የሚቀድስ
ስለ አምላኩ ኖሮ ጌታውን የሚያስደስት (፪x)
እርሱ ብሩክ ነዉ ዘመኑም የተድላ
የድካሙን ፍሬ ቁጭ ብሎ የሚበላ
ሰው ሳይል ቀደስ በዓይኖቼ አማትሬ
እግዚአብሔር ያውቃል የድብቅ ነገሬን
እኔ ግን ከቃሉ አወቅሁ አንድ ነገር
አዝማች · Chorus
ቅድስና አሃሃ እግዚአብሔር
መቀደሴ ኤሄሄ ኢየሱሴ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ከብረህ (፫x) ታይ በእኔ ላይ ከሁሉም በላይ
ነግሠህ (፫x) ታይ በእኔ ላይ ፍጥረት ሁሉ እስኪያይ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ