የሕይወት እንጀራ
Yehiwot Injera
ትራክ 12 · 4:57 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አንተ የሕይወት እንጀራ ነህ
አንተ የሕይወት ብርሃን (፪x)
ታጠግባለህ ታረካለህ
ታጠግባለህ ታረካለህ (፪x)
ከአንተ ወዴት ወዴት እሄዳለሁ
ወዴት እሄዳለሁ (፪x)
ተስፋዬ ነህ አንተን እጠጋለሁ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አምላኬ ነህ አንተን እጠጋለሁ የሙጥኝ ይዣለሁ
ያንን ትቼ ይህንን ትቼ
አንተን ላመልክህ መጥቻለሁ (፪x)
ለአንተ ለመኖር መጥቻለሁ
አንተን ላመልክህ መጥቻለሁ
ያንን ትቼ ይህንን ትቼ
ላገለግልህ መጥቻለሁ
ለአንተ ለመኖር መጥቻለሁ
አንተን ላከብርህ መጥቻለሁ
አንተን ላመልክህ መጥቻለሁ
ቁጥር 3 · Verse 3
አማራጬ/አባቴ አይደለህ
ብቸኛ መንገዴ ነህ
ብቸኛ መንገዴ ነህ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ያለ አንተማ እንዴት ሊሆንልኝ
ያለ አንተማ ምንም አያምርብኝ
ያለ አንተማ ሁሉም ከንቱ ነው
ያለ አንተማ ኑሮም ትርጉም ይለው
ያለ አንተማ መውጣት መግባት የለም
ያለ አንተማ መንገዱም አይቀና
ያለ አንተማ እንዲያው መቅበዝበዝ ነው
ያለ አንተማ መና መቅረት ነው
አዝማች · Chorus
ታዲያ ከአንተ ወዴት ወደ ማን
ቁጥር 5 · Verse 5
ትውት/እርግፍ አድርጊያለሁ ሌላውን (፪x)
ቁጥር 6 · Verse 6
ትዝታም የለኝም ትውስታም የለኝም
ከተውቁት/ካልሆንኩት ውስጥ አንዱም አይቆጨኝም (፪x)
አንተን አይቶ ልቤ አረፈልኝ
እዚህም እዚያም ማለት ቀረልኝ (፪x)
አዝማች · Chorus
ታዲያ ከአንተ ወዴት ወደ ማን
ቁጥር 7 · Verse 7
ትውት አድርጊያለሁ ሌላውን
ታዴያ ከአንተ ወዴት ወደ ማን ኦሆ
እርግፍ አድርጊያለሁ ሌላውን
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ