የማያልፍበት
Yemayalfebet
2010 · ትራክ 14 · 4:48 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሁሉም ተራውን ጠብቆ
ሁሉም ዙፋኑን ሲለቅ
ሁሉም ጉልበቱ ሲላላ
ሁሉም ጉልበቱ ሲርድ
አንድ አለ አንድ አለ እንዳማረበት
ጊዜ የማይሽረው የማያልፍበት
ማን አለ ማን አለ እንዳማረበት
ኢየሱሴ ነዋ የማያልፍበት
አዝማች · Chorus
ነገሥታት አለፉ ሁሉ በየተራ (፫x)
ዓመታት አለፉ ሁሉ በየተራ (፫x)
የእኔ አምላክ ሕያው ነው ይለያል ከሌላ (፫x)
አይለዋወጥም አይቀያየርም
አይለዋወጥም አይቀያየርም
ቁጥር 2 · Verse 2
እኔ አንኳን በዘመኔ
በዓይኔ እንዳየሁት
ነገሥታት ያልፋሉ
በሹም በሽረት
ዙፋኑን ይሰጣል በአንድ ለሌላዉ
የማይለዋወት ኢየሱሴ ነው
ያው ነው የእኔ ጌታ ያው ነው
ያው ነው የእኔ ኢየሱስ ያው ያው ያው
ያው ነው የእኔ ጌታ ያው ነው
ያው ነው የእኔ ኢየሱስ ያው ያው ያው
አይለዋወጥም አይቀያየርም
አይለዋወጥም አይቀያየርም
ቁጥር 3 · Verse 3
ሁሉም ተራውን ጠብቆ
ሁሉም ዙፋኑን ሲለቅ
ሁሉም ጉልበቱ ሲላላ
ሁሉም ጉልበቱ ሲርድ
አንድ አለ አንድ አለ እንዳማረበት
ጊዜ የማይሽረው የማያልፍበት
ማን አለ ማን አለ እንዳማረበት
ኢየሱሴ ነዋ የማያልፍበት
አዝማች · Chorus
ነገሥታት አለፉ ሁሉ በየተራ (፫x)
ዓመታት አለፉ ሁሉ በየተራ (፫x)
የእኔ አምላክ ሕያው ነው ይለያል ከሌላ (፫x)
አይለዋወጥም አይቀያየርም
አይለዋወጥም አይቀያየርም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ