አለ የምለው
Ale Yemelew
2010 · ትራክ 7 · 4:11 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አለ እርሱ አለ (፬x)
በዙፋኑ በዙፋኑ ኡ ኡ
ኦ አለ ምለው (፫x) (አለ ምለው ፣ አለ ምለው)
ምዘምረው (ምዘምረው) ምናገረው ምፎክረው (ምፎክረው)
ስለ እግዚአብሔር ስለ አምላኬ ስለ እርሱ ነው (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
እንደ እግዚአብሔር ያለ (፯x)
በሠማይም የለ
የእኔ መመኪያ በዙፋኑ ላይ
እግዚአብሔር ላይ በማደሪያው ላይ (፪x)
አዝማች · Chorus
ኦ አለ ምለው (፫x) (አለ ምለው ፣ አለ ምለው)
ምዘምረው (ምዘምረው) ምናገረው ምፎክረው (ምፎክረው)
ስለ እግዚአብሔር ስለ አምላኬ ስለ እርሱ ነው (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እንደ እግዚአብሔር ያለ (፯x)
በምድርም የለ
የለም የለም የለም የለም (የለም) (፯x)
እንደ እግዚአብሔር ያለ (፯x)
በምድርም የለ
የእኔ መመኪያ/ደስታ በዙፋኑ ላይ
እግዚአብሔር ላይ በማደሪያው ላይ
የእኔ ደስታ በዙፋኑ ላይ
እግዚአብሔር ላይ በማደሪያው ላይ
የእኔ እፎይታ በዙፋኑ ላይ
እግዚአብሔር ላይ በማደሪያው ላይ (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ