ክበር
Keber
2010 · ትራክ 8 · 6:56 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ክበር ክበር ክበር
ተመስገን:ጌታ: ክበር
ንገስ:ንገስ :ንገስ
ተመስገን :ጌታ ንገስ
ቁጥር 1 · Verse 1
ይገባሃልና መስዕዋቴ ይገባሃልና አምልኮዬ
አመልክሃለሁኝ ጌታዬ(2x)
እንደ አምላኬ አመልክሃለው
እንደ አክባሪ አከብርሃለው
እንደ ወዳጅ እወድሃለው
እንደ ታዛዥ እታዘዛለው
አምልክሃለሁ እስከ ለዘለዓለም (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ምን ዋጋ አለው አንተ ካልከበርክ
በቤትህ/በሕይወቴ ከፍ ከፍ ካላልክ
ደስ ይበልህ ተደላደልና
ላመስግንህ/ላሞጋግስህ ዛሬም እንደገና (፪x)
አምልክሃለሁ እስከ ለዘለዓለም (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ልክ እንዳበደ ሰው አይምሮውን እንዳጣ
አመሰግናለሁ ወደ አንተ ሥመጣ
የሌለኝን ሳይሆን ያለኝን እያየሁ
ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን እላለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
ይገባሃልና መስዕዋቴ ይገባሃልና አምልኮዬ
አመልክሃለሁኝ ጌታዬ (፪x)
ክበር ክበር ክበር
ተመሥገን ጌታ ክበር (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ክበር ክብር ክበርልኝ
ተመሥገን አንተ ክብር
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ