አልጠግብ ባይነት
Altegeb Bayenet
2007 · ትራክ 3 · 5:08 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እኔ
እኔ እኔ
ዛሬም እኔ ነገም እኔ
ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ
ልመናዬም እኔ (፬x)
እዎይ አልጠግብ ባይነቴ
አዎይ አልረካም ባይነቴ
አዝማች · Chorus
አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር ልጨብጥ ምድርን
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ነው ልማር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ነው ልማር
ቁጥር 2 · Verse 2
ሊበሉ የመጡ ለእንጀራቸው
ሊፈወሱ ብለው ለጤናቸው
አመስግነው ባርከው ሳይበቃቸው
ተከተሉ እያሉ ስቀለው ስቀለው
አዝማች · Chorus
አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር ልጨብጥ ምድርን
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ነው ልማር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ነው ልማር
ቁጥር 3 · Verse 3
እኔ እኔ
ዛሬም እኔ ነገም እኔ
ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ
ልመናዬም እኔ (፬x)
እዎይ አልጠግብ ወይነቴ
አዎይ አልረካም ወይነቴ
አዝማች · Chorus
አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር ልጨብጥ ምድርን
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ነው ልማር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ነው ልማር
ቁጥር 4 · Verse 4
እንዲያገለግሉት ቢጠራቸው
ከባርነት ፈትቶ ቢለቃቸው
ሆዳቸው አምላካቸው ሆነባቸው
ሥጋ በልተው ሞቱ ሜዳ ቀረ ሬሳቸው
አዝማች · Chorus
አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ
ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ
እኔ እዚህ ስዳክር ልጨብጥ ምድርን
እንዳልቀር አንተን መምሰል
እንዴት ነው ልማር
እንዳልቀር አንተን መውደድ
እንዴት ነው ልማር
ቁጥር 5 · Verse 5
አንድ ነገር እለምንህ እንድትረዳኝ
እንጀራ ሰጥተኸኝ እንዳትሄድብኝ
አንድ ነገር እሻለሁኝ እንድትረዳኝ
እንጀራ አብልተኸኝ እንዳትሄድብኝ (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ