Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አማኑኤል

Amanuel

2009 · ትራክ 11 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

"ለተቀበሉት ሁሉ ግን በሥሙ ለሚያምኑት

ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆን ዘንድ

ስልጣንን ሰጣቸው

የእግዚአብሄርን ስጦታ ኢየሱስን እንቀበል "

በመጀመሪያ ቃልም ነበር

ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ

ቃልም እግዚአብሔር ነበር

ቃልብ በእግዚአብሄ ዘንድ

ቃል ሥጋ ሆነ (ሆነ)

ፀጋን እውነትን ተሞልቶ

በእኛ አደረ እንደ እኛ ሰው ሆነ

አማኑኤል (አማኑኤል) አማኑኤል (፪x)

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው

አማኑእኤል

በጨለማ የነበርን የንጋት ፀሃይ ወጣልን

በሞት ጥላም የነበርን የሕይወት ብርሃንን አየን

ብርሃን ሆነ (ሆነ) (ቃል ተቀበልን) ሆነ

ከአባቱ ዘንድ የሆነውን (ኢየሱስን አየን)

አንድ ልጁን አየን (አማኑኤል)

አማኑኤል (አማኑኤል) አማኑኤል (፪x)

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው

አማኑእኤል (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ