አንተ ታላቅ አምላክ ነህ
Ante Talaq Amlak Neh
2009 · ትራክ 8 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ነፍሴን በሚፊትህ
አፈሳለሁ ክብርህን እያየሁ
ራሴን በፊትህ
ዝቅ አደርጋለሁ ክብርህን እያየሁ
ቁጥር 2 · Verse 2
አንተ ታላቅ አምላክ
ቁጥር 3 · Verse 3
አምሳያም የለህ (፪x)
ነፍሴን በሚፍትህ
አፈሳለሁ ክብርህን እያየሁ
ራሴን በፊትህ
ዝቅ አደርጋለሁ ክብርህን እያየሁ
አዝማች · Chorus
አንተ ታላቅ አምላክ ነህ
አምሳያም የለህ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ከጥንት የነበርክ
አንተ ብቻ ነህ የጸና ነው ዙፋንህ
ፍጻሜም የለውም
ለመንግሥትህ ሁሉንም ትገዛለህ
አዝማች · Chorus
አንተ ታላቅ አምላክ ነህ
አምሳያም የለህ
ቁጥር 5 · Verse 5
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
ምንም ከክብር ???
መላዕክት ከፊትህ ይሰግዳሉ
ክብርህንም ያውጃሉ
አዝማች · Chorus
አንተ ታላቅ አምላክ ነህ
አምሳያም የለህ (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ