አመሰግንሃለሁ
Amesegenehalehu
2009 · ትራክ 6 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሲጀምር የሕይወቴ ምዕራፍ አንተ ነበርክበት
የሰጠኀኝ የሕይወትን እስትንፋስት አንተ እፍ ያልክበት
የሕይወቴ ጅምሯ አንተ ነህ ደግሞ ፍጻሜዋም
ሌት ተቀን የመኖር ምክንያቷ
አንተ ነህ የእርሷ አለኝታ
አዝማች · Chorus
አመሰግንሃለሁ ስላደረከው ስለሆነው
አመሰግንሃለሁ ኢሄ ሁሉ በአንተ ለአንተ ስለህነ
ቁጥር 2 · Verse 2
ሰማያትን በቃልህ ሰራህ ምድርም ደግሞ ጸና
ይሄ ሁሉ ከጥበብህ ሆነ ከችሎታህ ብዛት
ሚታየው ማይታየው ሁሉ ሁሉ ከአንተ ሆነ
በሰራኀው በዚህ ሁሉ ስራ ፍጥረት አንተን አመሰገነ
አዝማች · Chorus
አመሰግንሃለሁ ስላደረከው ስለሆነው
አመሰግንሃለሁ ኢሄ ሁሉ በአንተ ለአንተ ስለህነ
ቁጥር 3 · Verse 3
ሰማያትን በቃልህ ሰራህ ምድርም ደግሞ ጸና
ይሄ ሁሉ ከጥበብህ ሆነ ከችሎታህ ብዛት
ሚታየው ማይታየው ሁሉ ሁሉ ከአንተ ሆነ
በሰራኀው በዚህ ሁሉ ስራ ፍጥረት አንተን አመሰገነ
አዝማች · Chorus
አመሰግንሃለሁ ስላደረከው ስለሆነው
አመሰግንሃለሁ ኢሄ ሁሉ በአንተ ለአንተ ስለህነ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ