አየዋለሁ መስቀሉን
Ayewalehu Mesqelun
2009 · ትራክ 5 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ራሱን አዋረደ
የህ ህማም ሰው በደዌ ደቀቀ
ሆኖ ተቆጠረ ሞቴን በሞቱ ሻረ
መድህኔ
በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል ጠቦት
ተረዳ ወደሞት አምላክ ፍቅር ይዞት
በኀጢአቴ ፈንታ ሆነልኝ ይቅርታ
መድህኔ
አዝማች · Chorus
አየዋለሁ መስቀሉን አልረሳውም ፍቅሩን
ለእኔ የከፈለው ዋጋ እጅግ ታላቅ ነው
መቼም አይፈጠር ከዚህ ሚበልጥ ፍቅር (፪x)
አልረሳውም ፍቅሩን (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ተፈጸመ ዓለም የአዳም ልጅ ስቃይ
በመስቀል ላይ ሆኖ ጨልጦት ጿውን
ሞቴን በሞቱ ሻረ እዳዬንም ከፈለ
አዝማች · Chorus
አየዋለሁ መስቀሉን አልረሳውም ፍቅሩን
ለእኔ የከፈለው ዋጋ እጅግ ታላቅ ነው
መቼም አይፈጠር ከዚህ ሚበልጥ ፍቅር (፪x)
አልረሳውም ፍቅሩን (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ