Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ዘምራለሁ

Zemeralehu

2009 · ትራክ 3 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን (፪x)

ዘምራለሁ ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን

ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን (፪x)

ዘምራለሁ ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን

ሰማያት ክብርህን ያወራሉ

ጠፈሮችም ደግሞ ስራህን ያውጃሉ

ቀንም ነገም ሌትም ሌሊት ይናገራል

ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን (፪x)

ዘምራለሁ ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን

ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን (፪x)

ዘምራለሁ ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን

ሰማይን ይሁን አልክ ሆነልህ

ምድርን ያጸናህ አንተ ጠቢብ ነህ

አቤቱ አንተ ሚመስልህ የለም

ሃያል አምላክ ነህ

ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን (፪x)

ዘምራለሁ ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን

ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን (፪x)

ዘምራለሁ ዘምራለሁ ጌታዬ ክብርህን

ዘምራለሁ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ