Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ነፍሴ

Nefsie

2009 · ትራክ 1 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ነፍሴ ሁሌ ትባርክሃለች

ዘወትር በአንተ ደስ ትሰኛልች

ትምክቷ በረከቷ ነህና

ትምክቷ መድሃኒቷ ነህና (፪x)

ተስፋዬ ተሟጦ ባለቀ ሰዓት

ተስኖኝ እያለ ቀና ብሎ ማየት

ዝምብለህ አላለፍክም ቅጥቅጡን ሸንበቆ አልሰበርክም

ሚጤሰውን ጧፍ አላጠፋህም (፫x)

ነፍሴ ሁሌ ትባርክሃለች

ዘወትር በአንተ ደስ ትሰኛልች

ትምክቷ በረከቷ ነህና

ትምክቷ መድሃኒቷ ነህና (፪x)

ተስፋዬ ተሟጦ ባለቀ ሰዓት

ተስኖኝ እያለ ቀና ብሎ ማየት

ዝምብለህ አላለፍክም ቅጥቅጡን ሸንበቆ አልሰበርክም

ሚጤሰውን ጧፍ አላጠፋህም (፫x)

ነፍሴ ሁሌ ትባርክሃለች

ዘወትር በአንተ ደስ ትሰኛልች

ትምክቷ በረከቷ ነህና

ትምክቷ መድሃኒቷ ነህና

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ