አትሸበር
Atesheber
2007 · ትራክ 4 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ደጋሚዎች ተሰብስበው ሲያሟርቱ ይሙት ብለው አጫጭሰው
ይኸው አለሁ እስከ ዛሬ
እንኳን ብሞት ተከብሬ (፪x)
ሰይጣን በዙሪያዬ የሚዞረው
ካልገደልኩት ብሎ ሚፎክረው
ጠላቴ ያልገባው አንድ ነገር
እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር
አዝማች · Chorus
የጌታ ነኝ እኔስ የጌታ ነኝ
የጌታ ነኝ ፈፅሞ ማልገኝ
የጌታ ነኝ እኔስ የጌታ ነኝ
የጌታ ነኝ ጭራሽ የማልገኝ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሀቸው
አንዴ እኔ ነኝ ያመለጥኩት
ብለሀቸው እስኪ ንኩት (፪x)
ሰይጣን በዙሪያዬ የሚዞረው
ካልገደልኩት ብሎ ሚፎክረው
ጠላቴ ያልገባው አንድ ነገር
እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር
አዝማች · Chorus
የጌታ ነኝ እኔስ የጌታ ነኝ
የጌታ ነኝ ፈፅሞ ማልገኝ
የጌታ ነኝ እኔስ የጌታ ነኝ
የጌታ ነኝ ጭራሽ የማልገኝ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ፃድቅ ሲራብ ዘሩም ሲለምን አልሰማሁም አላየሁም ሲቸግር
ምንም ባይኖር በጎተራቸው
አያስርብም አምላካቸው (፪x)
ሰይጣን በዙሪያዬ የሚዞረው
ካልገደልኩት ብሎ ሚፎክረው
ጠላቴ ያልገባው አንድ ነገር
እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር
አዝማች · Chorus
የጌታ ነኝ እኔስ የጌታ ነኝ
የጌታ ነኝ ፈፅሞ ማልገኝ
የጌታ ነኝ እኔስ የጌታ ነኝ
የጌታ ነኝ ጭራሽ የማልገኝ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ