Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ብርሃን በራ

Berhan Bera

2012 · ትራክ 3 · 4:54 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

በጨለማ ለነበርነው ብርሃን በራ

አሄ ብርሃን በራ ፤ እኸ ብርሃን በራ

አማኑኤል የእግዚአብሔር ልጅ ከእኛ ጋራ

ሲሆን ከእኛ ጋራ ፤ እኸ ከእኛ ጋራ

በነጻነት ልንኖር ነጻ አወጣን ጌታ

ዳግመኛ አንገኝም በጨለማው ቦታ

መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት

አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት

መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት

አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት (፪x)

ፍቅር ነው (፫x)

ጠላቶች ነበርን ወዳጅ አደረገን

ወደ እራሱ ጉያ በፍቅር አስጠጋን

ከሲኦል ታደገን ከእሳት ውስጥ ነጠቀን

ለዘለዓለም እረፍት ወደ ቤቱ አስገባን (፪x)

ፍቅር ነው ፍቅር (፫x)

ፍቅር ነው ኢየሱስ ፍቅር

በጨለማ ለነበርነው ብርሃን በራ

አሄ ብርሃን በራ ፤ እኸ ብርሃን በራ

አማኑኤል የእግዚአብሔር ልጅ ከእኛ ጋራ

ሲሆን ከእኛ ጋራ ፤ እኸ ከእኛ ጋራ

በነጻነት ልንኖር ነጻ አወጣን ጌታ

ዳግመኛ አንገኝም በጨለማው ቦታ

መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት

አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት

መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት

አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት (፪x)

ፍቅር ነው (፫x)

በጫንቃችን ከብዶ ያጐበጠን ቀንበር

አንገት አስደፍቶን ባሪያ አድርጐን ነበር

የማይረሳው ጌታ ቀን ጠብቆ መጣ

ከኃጢአት እስራት እኛን ሊያወጣ (፪x)

ፍቅር ነው ፍቅር (፫x)

ፍቅር ነው ኢየሱስ ፍቅር

በጨለማ ለነበርነው ብርሃን በራ

አሄ ብርሃን በራ ፤ እኸ ብርሃን በራ

አማኑኤል የእግዚአብሔር ልጅ ከእኛ ጋራ

ሲሆን ከእኛ ጋራ ፤ እኸ ከእኛ ጋራ

በነጻነት ልንኖር ነጻ አወጣን ጌታ

ዳግመኛ አንገኝም በጨለማው ቦታ

መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት

አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት

መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት

አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት (፪x)

ፍቅር ነው (፫x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ