ደግ አረገ
Deg Arege
6:23 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ኢየሱስን አምኖ የሕይወቱ ጌታ ንጉሱ ያረገ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
ጌታን በማመኑ እንደ ሃይማኖት ከጂ አርጐ የተቆጠረ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
ቀድሞ ከነበሩት ከባልንጀሮቹ ተለይቶ ሄደ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
ላመነበት ነገር አንገቱን ለካራ ሊሰጥ የጨከነ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
አዝማች · Chorus
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው
መልካም ንግግር ነው (፪x)
በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው
መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው
ለአንዱ ማብሸቂያ ነው
ለሌላው እንኳን ነው
ለእኔ ደግ አረገ
መልካም ንግግር ነው
ቁጥር 2 · Verse 2
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤይ)
ሌሎች እንዲድኑ የምስራቹን ቃል ይዞ የተጓዘ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
በተሰጠው መክሊት ፀጋ እየሰራ ብዙ ያተረፈ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
በስሜቱ ሳይሆን በእግዚአብሔር መንፈስ ውሳኔ ወሰነ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
በዘለዓለም ሕይወት ለሚገኘው አክሊል ሲልም ተሯሯጠ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
አዝማች · Chorus
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው
መልካም ንግግር ነው (፪x)
በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው
መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው
ለአንዱ ማብሸቂያ ነው
ለሌላው እንኳን ነው
ለእኔ ደግ አረገ
መልካም ንግግር ነው
ቁጥር 3 · Verse 3
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤሂ)
ብዙ ምርጫ እያለው አምላኬ መረጠው ይሻለኛል ያለ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
ደስታው በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በዚች ዓለም ፈጽሞ ያልሆነ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
ቃል እየተሞላ በከበበው ችግር ላይ እየመዘዘ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
ድል በድል የሚሄድ ድካሙን አራግፎ ቆርጦ የተጓዘ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
አዝማች · Chorus
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው
መልካም ንግግር ነው (፪x)
በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው
መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው
ለአንዱ ማብሸቂያ ነው
ለሌላው እንኳን ነው
ለእኔ ደግ አረገ
መልካም ንግግር ነው
ቁጥር 4 · Verse 4
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤሂ)
ሰው ሲያስቀይመው ምህረትና ይቅርታ ለሁሉ ያረገ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
በቀል የእግዚአብሔር ነው ብሎ ሁሉን ትቶ ለፍቅር የኖረ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
ህሊናው የጸዳ በሰዎች ጉዳይ ውስጥ ገብቶ ያልፈተፈተ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
ሁሉን ሰው የሚያውቀው በክርስቶስ ብቻ በሌላ ያልሆነ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
አዝማች · Chorus
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው
መልካም ንግግር ነው (፪x)
በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው
መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው
ለአንዱ ማብሸቂያ ነው
ለሌላው እንኳን ነው
ለእኔ ደግ አረገ
መልካም ንግግር ነው
ቁጥር 5 · Verse 5
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤሂ)
ምሥጋና ለመስጠት መስዕዋት ለማቅረብ ወደኋላ ያላለ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
ከማንም ከምንም አምላኩን ለማክበር እራሱን የሰጠ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
ውለታ የማይረሳ ድንቅ ተዓምራቱን ለሁሉ የነገረ
(ደግ አረገ ኤኤ ፤ ደግ አረገ)
ሁልጊዜ ምሥጋና ከአፉ የማይጠፋ ዕልልታን ያወቀ
(ደግ አረገ ኤሂ ፤ ደግ አረገ)
አዝማች · Chorus
ደግ አረገ ማለት ደጐ ለሚታየው
መልካም ንግግር ነው (፪x)
በቃላቱ ሳይሆን ፊደሉን ካየነው
መልካም ላረገ ነው ደግ ላረገ ነው
ለአንዱ ማብሸቂያ ነው
ለሌላው እንኳን ነው
ለእኔ ደግ አረገ
መልካም ንግግር ነው
ቁጥር 6 · Verse 6
(ደግ አረገ ነው ፤ ደግ አረገ ኤሂ)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ