Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ደስታ ለዓለም

Desta Lealem

ትራክ 1 · 3:06 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ደስታ ለዓለም ጌታ መጥቷል

ምድር ተቀበዪው

ልባችሁን አዘጋጁ ሰማይና ምድር

በአንድነት ዘምሩ

መዝሙር መዝሙር ለህጻኑ

ደስታ ለዓለም አዳኝ ነግሷል

ሰዎች ዘምሩለት

የዓለም ሜዳ ተራራውም ደስታውን ይናገር

ምድርም ትደሰት

ምድር ምድርም ትደሰት

ኃጢአት ይጥፋ ሃዘን ይራቅ

ምድርም ከእሾህ ትረፍ

በረከቱን ሊያፈስ መጥቷል

መርገምንም ሊሽር (፪x)

መርገም መርገምንም ሊሽር

የዓለም ገዢ ጻድቅ ፈራጅ

ሕዝቡን ሊያገለግል

የክብሩን ኃይል የጽድቁን ምንጭ

ፍቅር ከላይ ወርዷል (፪x)

ፍቅር ፍቅር ከላይ ወርዷል

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ