የደስታ ሌት
Yedesta Liet
ትራክ 5 · 3:24 · አማርኛ
የደስታ ሌት ፤ የሰላም ሌት
ጸዳልሽ ያበራል እረኞች ብርሃንሽን አዩ
ወደ መድህን ገሰገሱ
ህጻኑን አገኙ (፪x)
ቅዱስ ጊዜ ፤ ታላቅ ጊዜ
ነብያት ያወጁት
በዓለም ጨለማ ወጣ ብርሃን
ክብር ለአምላክ በሰዎች መዳን
በምድር ሁሉ ሰላም (፪x)
በምድር ሁሉ ሰላም
በምድር ሁሉ ሰላም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ